የጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia