የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ክርስቲናዊ ልማትና ተራድኦ ኮሚሽን የስደተኞችና ተመሳሾች ጉዳይ መምሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ከፍስ ከተማ ልዩ ቦታው የካ ኮንደሚኒየም ስካባቢ ስንድ የቅድመ ልጅነት መንከባከቢያ (DayCare) እና ሰቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት;
1. 6 በ 7 ሜትር የሚሆን 1 ክፍል ስስጆች መመገቢያ
2. 6 በ5 ሜትር የሚሆን 2 ክፍሎች ሰልጆች ማቆያ
3. ተጨማሪ 3 ክፍሎች ስቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሟሳ ሽንት ቤት ያስው ስመከራዩት ይፈልጋል::
ግቢው 250 ሜትር ስፋትና በቂ የሆነ የሕጻናት መዋያ እና መማሪያ ክፍሎች ሲኖሩት ይገባል::
ስስዚህ ስዚህ አገልግሎት የሚሆን ቤት በየካ አባዶ ኮንደሚኒየም አካባቢ ያላችሁ ባስንብረቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የቤቱን ህጋዊነት የሚገልጽ ሰነድ በማቅረብ በወር ሒሳብ የሚከራደበትን አስፈላጊ ህጋዊ ሰነድ በሟሟላት ከስራት ኪሱ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንግድ ግንፍሴ ድልድይ ተሻግሮ በሚገኘው በመምሪያው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወደም በኢሜል አድራሻ (dicacrrad821@gmail.com) ::
ስልክ ቁጥር:- +251920716672 /0910170171
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia