በድጋሚ የወጣ ግልጽ የህንፃ ኪራይ የጨረታ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው እስጢፋኖስ ፊት ለፊት የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ባለ ሰባት ፎቅ ህንፃውን ባለበት ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ህንፃ ግልፅ የኪራይ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል ::
በዚሁ መሠረት:-
1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲንና ቫት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው!
2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲ'ፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው!
3. ተጫራቾች በወር ከሻት በፊት የሚከራዩበት ዋጋ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው:
4. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት እንስቶ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል፣
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 2 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የመነሻ ዋጋ 5% የ 175,000.00 አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር/ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
7. ለአሸናፊ ተጫራቾች ለዕድላት የ3 (የሦስት ወር) የእፎይታ ጊዜ ይሰጣል::
8. የውሉ ጊዜ ለ5 ዓመት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በድርድር ሊራዘም ይችላል::
9. የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በየጠሩ 3,500.000.00 (ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)
10. በተገኙበት በ10 ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል:: የመከፈቻ ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት
11.ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
12. ተጫራቾች ህንፃውን እስጢፋኖስ ቤ/ክ ፊት ለፊት ቀድሞ የኢፌድሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተከራይቶ የነበረው ህንፃ በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ!
አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6
0116-47-97-94/0116-47-95-78 κατα 400 0116-45-08-79 post NO 13336
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia