ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈሰባቸው የተሰያየ ሞዲስ ያላቸው 14 /ስስራ ስራት/ የተስያየ ያገስገሱ ተሽከርካሪዎችን ባሰበት ሁኔታ በnረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስስዚህ ማንኛውም ተጫራች፦ ► የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በሥራ ሰዓት አስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ ማየት ይቻሳል:: ► የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ተሽከርካሪዎቹን የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል:: ► የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማደመሰስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል:: ► የዋጋ ማቅረቢያና ሴሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎኘ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት:: ► ጨረታው የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕስት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል:: ድርጅቱ የተሻስ ስማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ሰልክ 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia