Tender Title
የጨረታ ማስታወቂያ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 35/2016
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገያ፣ ብረታ ብረት ምርት እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Lot 1. Office Fumture( Orgonomic Chair, Swivel Chair---- Etc
Lot 2. Re-Bar 06 & 0B Etc
Lot 3. Cutting Machine, Air Compressor---- Etc
Lot 4. Electrical Material( Electrical Cable, A/C Breaker, Copper Wire, Cable Lug, Conduit, Bolt With Nut---Etc
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ነሐሴ 30/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሥራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሐሙስ መስከረም 09/2017 ሎት-1፣ 2 እና ሎት-3 ክረፋዱ 4:00 ሰዓት እና ሎት-4 ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ጨረታው ከረፋዱ 4:00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ቃሲቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
ተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48 /49/50/ 0114-34-87 43/45
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia