Tender Title
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረትን የባንኩ መለያ (Banks Logo) ታትሞባቸው የዘጋጁ የስጦታ እና የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በገሰፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረትን የባንኩ መለያ (Banks Logo) ታትሞባቸው የዘጋጁ የስጦታ እና የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በገሰፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Bank of Abyssinia
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ገአ/ጉ-19/2023
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረትን የባንኩ መለያ (Banks Logo) ታትሞባቸው የዘጋጁ የስጦታ እና የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በገሰፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
ተ.ቁ | ዝርዝር | መስኪያ | ብዛት |
1 | እስክርቢቶ | በቁጥር | |
2 | ኮፍያ | በቁጥር | 10,000 |
3 | ቲሸርት | በቁጥር | 10,000 |
4 | ጃንጥላ የወንድ | በቁጥር | 8,000 |
5 | ጃንጥላ የሴት | በቁጥር | 7,000 |
6 | ጃንጥላ ትልቅ /or campaign purpose/ | በቁጥር | 2,000 |
7 | ፓስፖርት መያዣ ቦርሳ | በቁጥር | 2,000 |
8 | ሀርድ ዲስክ /External 1 TB / | በቁጥር | 500 |
9 | ሀርድ ዲስክ /External 500 በቁፕር GB/ | በቁጥር | 1,000 |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎትና ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች የሚከተስትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገስጻለን፡-
ስልክ ቁጥር: +251-115584271, +251-115584462,
ኢሜል፦ BOAprocurementoffice@bankofabyssinia.com
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ
ገዥ አገልግሎት
Addis Ababa, Ethiopia