ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በድጋሚ የወጣ የመለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ
MAF BUSINESS GROUP
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
በድጋሚ የወጣ የመለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር -MBG/PMRD/002/2017
በቢዝነስ ግሩፑ ውስጥ በክምችት የሚገኙ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ የሲኖ ትራክ ደረቅና ገልባጭ ጭነት 40ቶን, የሲኖ ትራክ 10ቶን
ZZ1257S4341W, ZZ1167G4715 CI CC4257 λ ZZ1047D3414C14S የሻክማን ሞዴል SX3255MR354 እና SX5255GYHT434, መለዋወጫ ዕቃዎች እና የሲኖ ትራክ 5ቶን ሁለት አዳዲስ ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የጨረታ ሰነዱን ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
ጨረታው የካቲት 14 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀነ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና የኮሚቴው አባላት በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ ዋና መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ
በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
+251114670551/+251973017020
_
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia