More Details About This Property
በሚገርም ቅናሽ ዋጋ ለሽያጭ የቀረበ 40/60 ባለ1 መኝታ ኮንዶሚኒየም #በቦሌ_ቡልቡላ
🔷58ካሬ
🔷15ኛ ፍሎር
🔷ወደ ባለ2 መኝታ የተቀየረ
🔷ፅድት ብሎ የተሰራ
🔷ሙሉ ሴራሚክ
🔷ጂፕሰም ቦርድ ያለው
🔷ካርታ የያዘ ዕዳ የለበትም
✅..የመሸጫ ዋጋ 3ሚሊየን ብር
☎️...+251944742424
+251920039447