More Details About This Property
👌👌👌የሚሸጥ በጣም ቆንጆ ዘመናዊ የሆነ ቤት በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ለመኖሪያ ቤት ተወዳጅ እና ተመራጭ የሆነ ሰፈር ኮምፓዉንድ ውስጥ ነው
🔹ዋናዉ ቤት G+3 ግማሽ ቴራዝ ያለው
🔹ሰርቪሱ G+4 ሆኖዉ የተሰራው የራሱ ደረጃ አለው
👉 ስፋት: 375 ካሬ ሜትር
👉 ቦታ: ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👉 3 ሳሎን አለው
👉 4 ኪችን /ማብሰያ ቤት
👉 10 መኝታ ቤቶች ሁሉም ቁም ሳጥን አለው
👉 12 መታጠቢያ ቤት
👉 1 ሰፊ ጂም ቤት አለው
👉 የደህነት ካሜራ የተገጠመለት
👉 ግቢው ውስጥ የውሃ ፋፋቴ በሚያምር ሁኔታ የተሰራ አለው
👉 5 መኪና ማቆሚያ አለው
👉ዋጋ: 170 ሚሊየን ይባላል
ይደውልልን
📞0912372853