More Details About This Property
በአያት ክቡር ደመና በአዲሱ ኮንዶሚኒየም ሳይት የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
🔰64ካሬ
🔰4ኛ ፍሎር
🔰የከተማ ልማት ተነሺ
🔰በዕጣ የተሰጠ 20% የከፈለ
🔰ያገባ ዶክመንት
🔰ቀሪ ክፍያ አለው
💰..የመሸጫ ዋጋ 2.3 ሚሊየን ብር መጨረሻ
☎️...+251944742424
+251920039447