More Details About This Property
ጥሩ ገቢ የሚያስገባ በመሀል አዲስ አበባ ጎተራ በምቹ የመኖሪያ ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም
❇️24ካሬ
❇️1ኛ ፍሎር
❇️ለኤርፖርት ቅርብ የሆነ ቦታ
❇️ለመኖሪያ ተፈላጊ የሆነ ኮምፓውንድ
❇️15000 ብር የወር ገቢ ያለው
❇️ቢኖሩበትም ቢያከራዩትም የሚያዋጣ
❇️ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
🔔..የመሸጫ ዋጋ 2.7 ሚሊየን ብር
☎️...+251944742424
+251920039447