More Details About This Property
ለሽያጭ የቀረበ ብድር ያለበት ጅምር ቤት - አያት
አያት አካባቢ ይገኛል
ፊኒሽግ የሚቀረው
ስፋት 150 ካሬ ሜትር
G+3 ሆኖ የታነጸ ቤት
በሚወዱት የFinishing እቃ አጠናቅቀው የሚኖሩበት ቤት ነው
ባንክ 15 ሚሊየን አለበት
ካሽ 2 ሚሊየን
ጠቅላላ ዋጋ 17 ሚሊየን
ለበለጠ መረጃ
09 12 69 58 50
09 05 25 90 80
ደውሉልን