More Details About This Property
🏠🏠የሚሸጥ ኮንዶሚንየም 5 ዓመት የሞላው ዲጅታል ካርታ የያዘ
📍 ባለ 3 መኝታ
📍አካባቢ የካ አባዶ
📍ቤቱ የሚገኘው 3ኛ ፎቅ ላይ
📍ስፋት 94 ካሬ
📍በውስጡ
✏️3 መኝታ
✏️ሰፊ ሳሎን
✏️የምግብ ማብሰያ(ኪችን)
✏️መፀዳጃ(መታጠቢያ)
📍በጣም ፅድት ተደርጎ የታደሰ የሚያምር ቤት
💶💵💶💵ዋጋ 6,800,000 ብር
📱📱📱0946606044