More Details About This Property
#የሚሸጥ ሰሚት ኮንዶሚንየም #ባለ አንድ መኝታ ቤት
√ አድራሻ: ሰሚት ኮንዶሚንየም
√ የቤቱ ስፋት: 47ካሬ ሜትር
√ ወለል: ግራውድ ፎቅ ላይ
እጅግ ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
√ እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
√ ስም መዞር የሚችል
√ ዋጋ:4,800,000
#የቤቱ_አሰራር
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኪችን ከቢኔት የተገጠመለት
√ ኮርኒስ ግድግዳ ቻክ አሪፍ የተሰራ
√ መብራትና በሮች በአዲስ የተቀየረ
√ በጥሩ አጨራረስ
√ በኤርጅናል እቃዎች
√ ጽድት ብሎ የተሰራ ቆንጆ ቤት
√ ሰፈሩ ለመኖሪያ ምቹ ለትራንስፖርት ምቹ
√ ቆንጆ ግቢ ያለው
√ ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው
√ ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
0934679684