More Details About This Property
#ጨረታ👉ቅናሽ ስቱዲዮ አዲስ ስም የሚዞር በጨረታ የተገኘ ቦሌ አራብሳ ሰፈራ ማርያም ሳይት የሚገኝ
👉 ካሬው 25.32
👉 2ኛ ፎቅ ላይ
👉 በካሬ ያሸነፈው 52ሺ ብር
👉 ለመንግስት የሚከፈለው 100% ክፍያ 1.3 ሚልየን
👉 ጨረታ ላሸነፈው ግለሰብ ለዕጁ 250ሺ ብር ብቻ
👉 የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 1,550,000ሺ ብር ነው
👉 ፊኒሺንግ ከሴራሚክ ውጭ ያለቀለት
👉 መብራት እና ውሀ ያለው
👉 እየተኖረበት ያለ ሳይት ነው !
👉 ይፍጠኑበት የማይገኝ አጋጣሚ ነው !
👉 2% ኮሚሸን አለው !
☎️ 09 53 99 22 53