More Details About This Property
በቅናሽ ዋጋ የቀረበ በምርጥና ተፈላጊ የመኖሪያ ሳይት የሚገኝ ባለ2 መኝታ ኮንዶሚኒየም በአየርጤና ግራር
🔵48ካሬ
🔵4ኛ ፍሎር
🔵ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔵ቆንጆ ጂፕሰም ቦርድ ያለው
🔵ማራኪ ስፖት ላይ የተገጠመለት
🔵ከዋና መንገድ ፊት ለፊት የሚገኝ
🔵ካርታ የያዘ በቀጥታ ስም የሚዞር
✅..የመሸጫ ዋጋ 4ሚሊየን ብር
☎️...+251944742424
+251920039447