More Details About This Property
ቆንጆ ነገር ለሚፈልጉ የቀረበ ምርጥ ቤት
በብርጭቆ ኮንዶሚኒየም
🔵 105 ካሬ አጠቃላይ ስፋት
🔵 የተጠራ ስፋት 94 ካሬ
🔵 እዳ ዘግቶ ካርታ የያዘ
🔵 2ኛ ፎቅ
🔵 ወደ መኖሪያ ቤት መቀየር ይችላል
🔵 እድሳት ባለበት
💰 ዋጋ 5,500,000 ብር
ሊያወሩን አሊያም ሊደውሉልን ከፈለጉ እታች ያሉትን የስልክ አማራጮች ይጠቀሙ
☎️ +251 913713393
☎️ +25 952171878