ተጨማሪ :- በጥራት ሥራ አመራር ስርአት ISO 9001 2015 ወይም በተመሳሳይ የአጭር ግዜ ስልጠና የወሰደ ወይም የወሰደች እንዲሁም መንጃ ፈቃድ ቢኖረው ቢሆን ይመረጣል::
አመልካቾች፡- የትምህርት ማስረጃቹን እና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ መገናኛ 24 ኤል ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ለተክታታይ 10 የሰራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችዉ::
ለበለጠ መረጃ 0912344411/ 09 01 757575 መደወል ይችላሉ
የት/ደረጃ:- Business management or Human resource management/ or marketing
የሥራ ልምድ፡- 4 አመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለዉ
ብዛት፦ 1
Your Name
Your Email ID
Your Phone Number
Your Location
Your message (optional) Hi, I found your Ad on Ethio Advert Ads and I am interested on it. Let's Discuss Further and Close the Deal..