More Details About This Property
የሚሸጥ በጣም ቆንጆ ዘመናዊ የሆነ ቤት በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ለመኖሪያ ቤት ተወዳጅ እና ተመራጭ የሆነ ሰፈር ኮምፓዉንድ ውስጥ ነው
አድራሻ ለቡ መብራት አካባቢ
ስፋት: 175 ካሬ ሜትር
2 ሳሎን አለው
2 ኪችን /ማብሰያ ቤት
6 መኝታ ቤቶች ሁሉም ቁም ሳጥን አለው
7መታጠቢያ ቤት
2/3 መኪና ማቆሚያ አለው
ዋጋ: 40 ሚሊየን ይባላል ባንክ 25 አለበት ካሽ 15 ሚሊየን
0912609777