የጨረታ ማስታወቂያ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 13/2017
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተ ገለፁትን የብረታ ብረት ምርት፤የእንጨት ምርት እና የኤሌክትሪካል ማሽኞች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ሎት -1 የብረታ ብረት ምርት ግብዓት (SHS, RHS, ANGLE IRON-.....Etc )
ሎት 2 የእንጨት ምርት ግብዓት (Cylinder, Door Lock-----Etc )
ሎት -3. ኤሌክትሪካል ማሽኖች ( Tools.....-Etc )
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውኃ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ጥር 1/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት ያሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ጥር 15/2017 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማስታወሻ- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48 /49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል::
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia