More Details About This Property
ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው በለቡ ቫርኔሮ ሪል እስቴት ጀርባ ለሽያጭ የቀረ እጅግ ዘመናዊ የሆነ G+3 ቤት!!
የቤቱ አይነት G+3
የባንክ ዕዳ አለበት በ5 አመት የሚከፈል
ስፋት 94 ካሬሜትር
4መኝታ ክፍሎች
4 መታጠቢያ
2 ኪችን
2 ሳሎን
2 መኪና ማቆም የሚችል
11 million ለባንክ የሚከፈል !!
15 million ለእጅ
ጠቅላላ ዋጋ 26 million ብር ድርድር አለው!!
ለበለጠ መረጃ
በ0930951550 ይደውሉልን !!