የውጭ ኦዲተር በተመስከተ የወጣ ጨረታ
ድርጅታችን ጌትዋይዝ ትሬዲንግ ኢማ ለቀጣይ ሶስት (3) አመታት ማለትም በ2017 2018 2019 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል :: በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፋርቶች የሚያሞሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::
ማሳሰቢያ፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia