More Details About This Property
ለየብቻም መግዛት ይቻላል ሁለቱንም መግዛት ይቻላል የሚሸጥ የንግድ ቤት ሱቅ
👉 የሚገኝበት ቦታ: ቦሌ አራብሳ:
👉 ገብርኤል አደባባይ ፊትለፊት
👉 አጠቃላይ የቤቱ ስፋት: 75.51 ካሬ
👉 ወለል:1ኛ ፎቅ
👉 ሻወር እና ሽንት ቤት የተሰራለት
👉 ሊፍት ያለው እና የለማ ሰፈር ነው
👉 ሽያጭ 4,890,000 ብር
👉 1,000,000 ብር የባንክ ዕዳ አለው
👉 መደራደር ይቻላል
☎️ 09 23 25 02 13
☎️ 07 16 19 19 89