የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማእከል ነው:: ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘዉን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም መኪናውን ባለበት ሁኔታለ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ሶስት መቶ ብር (300.00) በመግዛት በጨረታዉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑንእ ናሳዉቃለን::
ማሕበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ ፡- ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘዉ የማዕከሉ ዋና መስሪያቤት::
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በሥራ ሰዓት ይደዉሉ::
ስልክ ቁጥር፡- 0911092767 /0911865017
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia