Tender Title
• Food Items Supply
• Food Items Supply
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 31/2015
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.
1 ለዋናው መስሪያ ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
• የታደሰ ንግድ ፍቃድ
• ቫት ተመዝጋቢ
• ታክስ ክሊራንስ
• የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
• የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
• በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
• ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 ( ስልሳ ) ቀናት
• የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ
• ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00( አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
• የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 26 / 07 / 2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
• ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 26 / 07 / 2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
• ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
• ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
Addis Ababa, Ethiopia