አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረትን የባንኩ መለያ (Banks Logo) ታትሞባቸው የዘጋጁ የስጦታ እና የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በገሰፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Bank of Abyssinia
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ገአ/ጉ-19/2023
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎትና ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች የሚከተስትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገስጻለን፡-
ስልክ ቁጥር: +251-115584271, +251-115584462,
ኢሜል፦ BOAprocurementoffice@bankofabyssinia.com
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ
ገዥ አገልግሎት
Addis Ababa, Ethiopia