ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የውጣ ማሰታወቂያ
ፀሐይ ሲንሽራንስ አ.ማ
TSEHAY INSURANCE S.C
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ፀሐይ ኢንሱሪንስ አ.ማ
Addis Ababa, Ethiopia