ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፌዴሬሸኑ ህንፃ በግራውንድ ፍሎር ላይ የሚገኙትን 3 ክፍሎች ወደ ፎቅ መወጣጫ ደረጃ ለማስራት ስለፈለገ በቀረበው Specification mረት በእስቴየር ኢላቬሽን ተተክቶ መሠራት እንዲችል በግልጽ ወረታ አወዳድሮ መማሰራት ይፈልጋል ::
በዚሁ መሠረት፡-
1.በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸው: የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው
2 ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ክጨረታ ስነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው :
3. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት ብር) በመክፈል ጉርድ ሾላ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
4.ተጫራቾች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርባቸዋል::
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሽገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 2 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
6.ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የዋጋ ዝርዝር ከጠቅላላው ዋጋ 5% CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል,
7.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ው ቀን በ4፡ 00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል:: የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል::
8.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 00000116-47-97-94/0116-47-95-78 ::
0116-45-08-79
Posta 13336 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia