የጨረታ ማስታወቂያ Supply of machinery and tools ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ
1 Supply of machinery and tools
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
❖ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
❖ ቫት ተመዝጋቢ
❖ ታክስ ክሊራንስ
❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
❖ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
❖ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 ( ስልሳ ) ቀናት
➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00(ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
➢ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 19/03/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
➢ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 19/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
➢ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
➢ ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia