የጨረታ ማስታወቂያ ICT Equipment's and its accessories ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ
1 ICT Equipment's and its accessories ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሀጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
❖ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
❖ ቫት ተመዝጋቢ
❖ ታክስ ክሊራንስ
❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
❖ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
❖ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 ( ስልሳ ) ቀናት
► የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 180,000.00 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00(ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ .
➢ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 17/03/2017 ዓ.ም እስከ ቀነ- 9:00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 17/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
> ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia