Tender Title
የጨረታ ማስታወቂያ ኦ.ቢ.ኤም(OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ኦ.ቢ.ኤም(OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
Tender No OBM CSC-12/2016 E.C
ኦ.ቢ.ኤም(OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ፣ ሌሎች ክልሎች: አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያየ አይነት የጭነት ተሸከርካሪዎችን በረዥም ጊዜ ውል የጭነት ሥራ ተጫራቾችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈለጋል::
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ፣ የታደስ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (cpo) Cash Payment Order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ቢፍቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ፤ ፋይናንሽያል እና ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው::
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 06/01/2017 ዓ/ም ጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በ5 ሰዐት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
6. አክሲዮን ማህበሩ /ድርጅቱ/ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
▪ ስጠቃሳይ ዝርዝር ስፔስፍኬሽን በጨረታ ሰነድ ውስጥ ተካቷል::
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ኮሜርስ ሬት ሰፌት በሚገኘው የኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን ስክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ቢፍቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia