Tender Title
የጨረታ ማስታወቂያ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
የጨረታ ማስታወቂያ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
የጨረታ ማስታወቂያ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
Tender No TC LT/HT/HO/09/2024
1. ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዓይነት የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 - 6:00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ አ7፡30 -10፡00 ድረስ "ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ'' ደብረዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ:: ፎቶ 2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
4. ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 306 ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በዚሁ ቀን መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 306 የሚከፈት ይሆናል::
5. ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልተከተሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆነን እንገልጻለን::
6. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0930489087 መጠቀም ይችላሉ::
7. ሕዳሴ ቴሌኮም ኢማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia