Tender Title
የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ እስካነር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥ ጨረታ
የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ እስካነር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥ ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በድርጅቱ የሚገኙትን የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ እስካነር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ስለሆነም:-
· የ2015 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ሰርተፍኬት ያለው
· የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
· Tin No የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
· Vat ተጨማሪ አሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
· የገቢዎች የጨረታ መወዳደሪያ ሰርተፍኬት ያለው
· በጥገና አገልግሎት ሥራ ከትላልቅ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ጋር መሥራት የቻለ እና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል =
· የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20.000.00 /ሃያ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
· የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ ፒ ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል
· ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት አለት ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ሰነድ ከድርጅታችን ግዥ አገልግሎት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
· የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
· ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
· የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2:00 – 6:00 ከሰዓት 7፡00 – 11፡00 - አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Addis Ababa, Ethiopia