የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
አልትራቴክ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማኅበር የታደሰ ፍቃድ ያለው የሒሳብ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ድርጅታችን ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው የወርኃዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና የዓመት ሒሳብ ኦዲት የሚያደርግለት ድርጅት ወይም ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መሥፈርት የምታሟሉ በጉርድ ሾላ ከሳሊተ ምሕረት ፊጋ የሚወስደው መብራት አጠገብ ባለው ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ:: ወይም በኢሜል አድራሻ Lemma3000@gmail.com ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
አልትራቴክ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማኅበር አአ. ቦሌ ወረዳ 7 ሳሊተ ምሕረት
0911 30 35 15
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia