የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
ሁዳ ሪል እስቴት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ፤ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ! ወረዳ 31 ፀሀይ ግባት-1 ሳይት የቤት ቁጥር TS1/B1/09 ከአማኤል ቤተክርስትያን በተቃራኒ ባለው አስፓልት ዝቅ ብሎ የሚገኝ የቤቱ ስፋት 62.20 ካ.ሜ የሆነዉን የንግድ ቤት በተለያየ የንግድ ሥራላይ ህጋዊ ፈቃድ በማውጣት ለተስማራ ግለሰብ/ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
ስለዚህ -
✓ ማንኛውም ግለሰብ/ድርጅት የጨረታው ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 05 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከራየውን የንግድ ቤት በሥራስዓት ጠዋት 3፡00-6፡00 ከሰዓት ከ8፡ 00-10:00 በማየትና ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃዱን ይዞ በመቅረብና ኮፒውን በመስጠት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የሚከራይበትን ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላል::
✓ ሆኖም ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ በመንተራስ የሚያቀርቡት ዋጋ እንዲሁም ተጫራቹ ሁለት ሰነድ በመግዛት በራሱ ስም ሁለት ጊዜ በመጫረት የሚያቀርበው ዋጋ ተቀባይነት የለውም:: ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ የሚከራዩበትን ዋጋ በጨረታው ሰነድ ላይ በአሀዝ እና በፊደል በትክክል ሞልተው ማቅረብ አለባቸው::
✓ ጨረታው በ6ኛው የሥራቀን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል::
✓ የጨረታ አሸናፊ ከተገለፀበት 6ኛው የሥራ ቀን በኃላ በሚኖሩ በሁለት የሥራቀናት ውስጥ አሽናፊው ተጫራች ህጋዊ የኪራይ ውል ከአከራይ ጋር መዋዋል አለበት::
✓ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመስረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፦ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 08፣ መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ሳራ ብራንች አጠገብ ኢትዮ አግሪሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ግቢ ባለው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ
09 11 20 21 20/ 011 371 56 94
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia