የተሰያዩ ዓይነት የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ሰ2ኛ ግዜ የወጣ ማስታወቂያ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
Tender No- LT/HT/HO/09/2024
ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዓይነት የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሕዳሴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ሀጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸው ተጫራቶች ከዚህ በታች በተገለፀ መሠረት የጨረታ ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ ::
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 - 8፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -10፡00 ቀዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 - 8፡00 ድረስ “ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደብረዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት ቤተሳይዳ ሕንጻ 37
1200.00 በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ 1 ቲን ስርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ ስርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
► አንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሽገ ፖስታ ታሽጐ
► አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ስነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
‣ ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት::
‣ በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል:: ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም:: የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል::
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
4. ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 306 ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በዚሁ ቀን ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 303 የሚከፈት ይሆናል::
5.ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልተከተሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን::
6.ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0930489087/0912036524 መጠቀም ይችላሉ::
7.ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia