የልዋጭነት ጥናት እና ዲዛይን ስራ አገልግሎት ግዥ ገልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
Tender No 004/2017 ኩባንያችን ፀሐደ ኢንዱስትሪ ስ.ማ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ገቢ ውስጥ በገበያው ለዋጭ የሆነ የኢንቨስትመንት መስክ በማስጠናት ሰመምረጥ እና ስተገባራዊነቱም ሰሁስገብ ስገሰገሱት የሚውስ የህንፃ እና የመጋዘን 7ንባታ የቦታ መረጣ፤(Feasibility study, specification and design) nማሰራት የተዘጋጀው /TOR/ መነሻ ሃሳብ መሰረት በማድረገ ጥናታቸውን በማከናወን የሚያቀርቡ በዚህ መስክ የተሰማሩ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት በጨረታ ሰመወዳደር የሚፈል7 ማንኛውም ድርጅት-
1. በሥራ መስክ ሰመሰማራት በዘርፉ ካስ የመንግስት አካላት የተሰጠ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው::
2. ማንኛውም ተጫራች የድርጅት አቋም መገሰጫ (Company Profile) እና መንደርደሪያ ሀሳብ (Proposal) ማቅረብ ይጠበቅበታል::
3. በጨረታው መወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ሰዚሁ የተዘጋጀውን ቢጋር (TOR) እና የጨረታ መገሰጫ ሰነድ የማደመሰስ ብር 200 (ሁስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የፕሮጀክቱን የጥናት፣ የዲዛይን ስፔሲፊኬሽን ሥራ ቴክኒካል እና ሩደናንሺያል ሠነዶቻችውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዳ 4:00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከታች በተገስፀው አድራሻ ስዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሱ::
4. በጨረታው የሚቀርበው የቴክኒካል እና ፋይናንሺያስ ሰነድ ሰየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ሆና በፋይናንሺያል ሰነድ ውስጥ የሚቀርበው የአገልገሎት ዋጋ ሰለዋጭነትና እና ዲዛይን ስራው ስየብቻ መሆን ይኖርበታል::
5. ሰጨረታው ማስከበረያ የሚሆን ገንዘብ ብር 20,000.- (ሃያ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወደም በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መቅረብ ይኖርበታል::
➢ ጨረታው ህዳር 24 ቀን 2017ዓ.ም ከረሩዳ 4:00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
➢ ደርጅቱ ጨረታውን በሙሱም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስተጨማሪ መረጃ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ስድራሻ:- ከቃስቲ መናኽሪያ ዝቅ ብሱ ተታል ማደያ ፊት በፊት 011 4 34 01 10, 011 4 34 40 06 :: ባስው እስሩሰት 700 ሜትር ገባ ብሎ ፀሐደ ሊንዳስትሪ 0.9 ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia