የሂሳብ ሥራ ጨረታ
TABOR CERAMICS PRODUCTS SHARE COMPANY
ታቦር የሴራሚክ ውጤቶች አክሲዮን ማህበር
ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማ የ2016 ዓ.ም ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል::
1. የHኑን ግብር የከፈሱና በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ተያያዥ ቴክኒካል ሰነዶች ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መሰያ *TC Tin No./የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ያሳቸውን ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቸው ጋር አያይዘው በማቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችሳሱ::
2. ጨረታው ደህ ማስታወቂያ ከወጣባት ቀን ጀምሮ ስ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ጨረታው በ8ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዝያኑ ቀን ከጠዋቱ 4:15 ተጫራቾች ወደንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስ.ስ በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: 8ኛው ቀን አሁድ ወደም በዓል ላይ የሚውል ከሆነ ቀፕሱ ባስው የሥራ ቀን ይከፈታል::
3. ደርጅቱ የተሻለ ዘዱ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
■ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገደ ሴንቸሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ::
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0978-76-78-23/ 0910-14-33-56
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia