Tender Title
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለሽመና ክፍል ሳይዚንግ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (modly starch) ከአምራቾች ወይም ከአስመጪ ድርጅቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 5-42/20/18-19/
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለሽመና ክፍል ሳይዚንግ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (modly starch) ከአምራቾች ወይም ከአስመጪ ድርጅቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በጨረታው ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ድርጅት (ግለሰብ) መሳተፍ የሚችል ሲሆን 100ኪ.ግ ናሙና ማቅረብና አስፈለጊ የሆኑ ስፔስፊኬሽን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል::
ስተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁትር 033-551-4667/ 0913185602 (ኮምቦልቻ) 011-551-3797/ 01153012 4 (አዲስ አበባ)
ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲናስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ
Addis Ababa, Ethiopia