ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ት/ት/ግዥ 028/2017
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስሰራተኞች ሰርቪስ አገሰግሱት የሚውል 45 ሰው የሚጭኑ አውቶቢሶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጫረታ ከወዳድር መከራየት ይፈልጋል::
ስስሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟሳት እንድትወዳደሩ ::
0118722174/251911455448/ 0929918416/ 0929040439 ግዥ ከፍል መጠየቅ ይቻላል::
ትራኮን ትሬዲንግ የግል ማህበር
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia