በጥሩ ሁኔታ ሳይ የሚገኝ ተሸከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ
አልሳም ኃ/የተ/የገል ማህበር ያገስገሱ እና በጥሪ ሁኔታ የሚገኘ አምስት (5) ተሸከርካሪዎችን በጨረታ ባሰበት ሁኔታ አወዳድር ሰመሸጥ ይፈልጋል።
1) ያገስገሱ ተሽከርካሪዎችን ከህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ሜክሲኮ ጨስለቅ አልሳም ፓርኪንግ ውስጥ በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
2) ተጫሪቶች የጨረታ ሠነድ የማደመሰስ ብር 500.00 (አምስት መተ ብር) በመከፈል ሜክሲኮ በሚገኘው ጨስስቅ አልሳም TETርቲና ፋሲሲቲ መምሪያ በመገኘት መውሰድ ይቻላል::
3) ተጫራቾች ሰሚጫረቱበት የተሸከርካሪ ዓይነት የጨረታ የመነሻ ዋጋቸውን 30% (ሰሳሳ በመት) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባth hፍያ ማዘዣ (CPO) ሰስልሳም ኃ/የተ/የገል UNC (AL SAM PLC) በሚል ከጨረታ ሠነድ ጋር አብሮ ታሽገ መቅረብ አለበት:
4) ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በለሃዝና በፊደል ያስ ስርዝ ድልዝ በመፃፍ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረገ ሚክሲኮ በሚገኘው ጨስስቅ ለልባም ህንጻ ፕሮፐርቲና ሩሲሲቲ መምሪያ ሰጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5) ሰጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው 7ንዘብ ሕሽናፊ ሰሆኑት በሚገዙት ተሽከርካሪ ክፍያ ሳይ የሚታሰብ ሲሆን ተሸናፊ ሰሆኑት ያስያዙት የባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ተመሳሽ ደደረጋል።
6) ሴሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት
7) የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም hmዋቱ 4:00 ተዘገቶ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተሽከርካሪው በሚገኝበት ከሲኮ menቅ ለልሳም ፓርኪንገ በገስጽ ይከፈታል፡፡
8) አሸናሬዎች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምር በ6 (ስድስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረታቸውን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆና ከሳይ ሰጨረታ ማስከበረያ ያስያዙት ገንዘብ ስኩባንያው ገቢ ደደረጋል::
9) የጨረታ አሸናፊው ከጨረታው በኋላ ያስትን የስም ማዘዋወረያ ወጪዎች መስ በሙስ ደሸፍናል፡
10) በተሽከርካሪዎቹ ሳደ ማንኛውም ዓይነት የመንገስት ዕዳ ቢኖር ሻጭ ይከፍላል።
11) ኩባንያው የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙስም ሆነ Theo የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው: anom
መረጃ በስልክ ቁጥር 011 1 55 77 74 0911 11 94 05
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia