ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፤ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፣ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም | እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ሥራዎችን ላለፉት 21 አመታት በ8 ክልሎች በሚገኙ 497 ጣቢያዎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል:: በመሆኑም በአሁን ሰዓት ለሚተግብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot1: Spirometer, Pulse Oxymeter, Mask, Disposable gloves, Sputum Cup
Lot2 Laptop and Printer
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ህዳር 21 2017 ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች በስልክ ቁጥር
+251-910-49-12-33 ወይም በ fkyebeltal25@gmail.com ኢ-ሜል አድራሻ የጨረታ ሰነድ በመጠየቅ መውስድ የምትችሉ ሲሆን፤ አቅራቢዎች የዋጋ እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል በዋና መ/ቤት አስከ ኅዳር 27/ 2017 ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡ ጨረታው ህዳር 30 2017 ክጠዋቱ 4 ስዓት በዋና መ/ቤት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል እንዲሁም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አድራሻ፡ "ሰሚት ከተባበሩት አደባባይ ወደ አቤም በሚወስደው መንገድ አሜሪካ ሜዲካል ሴንተር ገባ ብለው ባለው የግራው መንገድ ሰማያዊው የሰንሻይን አጥር እንደጨረሱ በስተግራ ባለው አስፓልት ስትታጠፉ በቀኝ በኩል ያለው ሶስተኛው ቤት
ለበለጠ መረጃ በ 011-6-7-57-26/27 ወይም 0910-49-12-33 መደወል ይችላሉ፡፡
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia