More Details About This Property
መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ
• ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት
• ለሁሉም መኝታ ቤት ቁም ሳጥን
• ሁለት ኪችን
• ሁለት መታጠቢያ ቤት
• ገንዳ ሻወር እና
• የውሃ ማሞቂያ የተገጠመለት
• ጥንቅቅ ያለ ዘመናዊ ቤት
• ከዋናው ቤት በተጨማሪ
√ በወር እስከ 4ሺ የሚከራይ
√ ተጨማሪ አንድ ክፍል ያለው
√ ከዋናው ቤት ጋር የማይገናኝ
• የዋናው ቤት ስፋት 115 ካሬ ነው
• ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው
• ቦታው ለመኖሪያና ለትራንስፓርት ምቹ