Site logo

Category: Books Suggestion

Ethiopian Books Suggestion by Noha Book Delivery is a platform recommending diverse Ethiopian literature.

.

Jul 07
Amharic Book Suggestion

መጽሐፍ ጥቆማ” የአባ ባህርይ ድርሰቶች “አባ ባሕርይ ድርሰቶች ኦሮሞዎችን ከሚመለከቱ ሌሎች ሰነዶች ጋርፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ⛵️⛵️⛵️ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ጥልቅ ምርምር አድርገው ካዘጋጇቸው መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነው ይህ ድንቅ ሰነድ ጥቂት ቅጅዎች አሉን።ይኸውም ፕ/ር ታደሰ ታምራት ስለ መጽሐፉ በቀዳሚ ቃል የጻፉትን ክታብ በአጭሩ እንዲህ ይላሉ፡፡”ጌታቸው ስለ ኦሮሞዎች ታሪክ ሲጽፍ የአባ ባህርይን ጥናት ለብቻው ነጥሎ ሳይሆን ከአጼ ገላውዴዎስ […]

Jul 07
ስሞች እና ትርጓሜው

#ስምና_ትርጉሞቻቸው 1⛵️መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ2⛵️ኑሀሚን =#ደስታ3⛵️ምናሴ =#ማስረሻ4⛵️ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ5⛵️ሰሎሞን =#ሰላማዊ6⛵️መክብብ =#ሰባኪ7⛵️ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው8⛵️ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል9⛵️ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል10⛵️ዳንኤል =#ዳኛ ነው 11⛵️ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው12⛵️ሶፎንያስ =#ከለላ ነው13⛵️ኢዩኤል =#አምላክ ነው14⛵️ዘካርያስ =(ያስታውሳል15⛵️ሚልክያስ =#መልዕተኛ16⛵️ዮናስ =#ርግብ17⛵️ናሆም =#መፅናናት18⛵️እንባቆም =#ማቀፍ19⛵️ሀጌ =#የኔ ደስታ20⛵️ማቴዎስ =#ስጦታ 21⛵️ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ22⛵️ሉቃስ =#ብርሀን23⛵️ዮሐንስ =#ፍስሀወሀሴት24⛵️ያሬድ =ርደት, መውረድ25⛵️በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ26⛵️ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን27⛵️እስጢፋኖስ =#ፋኖስ28⛵️ባስልዮስ =#መዕቶት29⛵️ማትያስ =#ምትክ30⛵️ዳዊት =#ብላቴና 31⛵️ጴጥሮስ =#ዐለት32⛵️ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ33⛵️ኢያሱ =#መድሀኒት34⛵️ይሁዳ […]

Home
Explore
Advertise
Leads
Account