Product Description
መጽሐፍ ጥቆማ
"የኛ ሰው በደማስቆ"
ትርጉም፦ በማሞ ውድነህ
🚢🚢🚢
ቢነበብ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው።
እውነተኛ ታሪክ ሲሆን የታላቁን እስራኤላዊው ሰላይ የኤሊ ኮሄንን ማንነትና ፍፁም ለአላማው መሰጠትን የሚገልጽ እና የእራኤልን ሞሳድ እንዲሁም ስለላውን በሶሪያ ውስጥ እስከ ስቅላት ሞት ሂወቱን ስለሰጠው ድንቅ ሰላይ(ስለላ) ይተርካል። የኤሊ ኮሄን ገድል በሶሪያ ምድር ድንቅ ነበር ። እስራኤል የጎላን ተራራዎች ከሶሪያ ላይ በቁጥጥ ስር ታውል ዘንድ ኤሊ ኮኸን በደማስቆ ሰይጣን መሆን ነበረበት። ኤሊ ኮሄን በጠላት ቀጠና (በሶሪያ) ምክትል የመከላከያ ሚኒስቴር ለመሆን ተቃርቦ ነበር። እስራኤላውያን ኤሊ ኮኸንን "የኛ ሰው በደማስቆ " እያሉ ዝንት ዓለሞ ሲያደንቁት ይኖራሉ።ምርጥ የአላማ ሰው ነበር "ኤሊ ኮሄን" ከ1924-1965 እንደ አ.አ ፀሀፊው ኤሊ ቤን ሀናን( Eli Ben Hanan) በአ.አ 1969 ሲሆን ተተርጉሞ ለሀገራችን አንባቢያን የደረሰው በማሞ ውድነህ ነው።
🚢🚢🚢
ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery
🚢🚢🚢
Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ 👇🏾👇🏾👇🏾
@Noahbook7 0939115238
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Add a review