የጠፋ ዳታ (ውሂብ) መልሶ ማግኛ ፤የጠፋ ፣ በአጋጣሚ የተሰረዘ ፣ የተበላሸ ወይም ተደራሽ ያልሆነ ዳታ ወደነበረበት የመመለስ ሂደት ነው። የዳታ (ውሂብ) መልሶ ማግኛ በተለምዶ ከመጠባበቂያ ቅጂ(ባክአፕ) ወደ ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ አገልጋይ ወይም ውጫዊ ማከማቻ ስርዓት መረጃን ወደነበረበት መመለስን ወይም ግልባጭ መያዝ ነው።
ሁለት ዓይነት መልሶ ማግኛዎች አሉ, ሎጂካዊ ውሂብ መልሶ ማግኛ (ሎጂካል ዳታ ሪከቨሪ) እና አካላዊ ውሂብ መልሶ ማግኘት(ፊዚካል ዳታ ሪከቨሪ).
መጀመያ ችግሩን ማወቅ
አካላዊ ወይም ሎጂካዊ ብልሽት መሆኑን ማወቅ ያስፈልግዎታል.
ሃርድ ዲስክ ቢወድቅብን ፤ ሳናውቅ ዳታ ብናጠፋ ወይ አልሰራ ቢለን ማረግ ያለብን ቅድመ ጥንቃቄ
1 ሃርድ ዲስኩ እንደሚሰራ እና እንደማይሰራ ማረጋገጥ
2 ለየት ያለ ድምፅ ካሰማን ቶሎ ብለን መንቀል
3 የሃርድ ዲስክን ውጫዊ ሽፋን ለመክፈት አይሞክሩ
4 ሃርድ ዲስክን በማቀዝቀዣ ውስጥ አለማስቀመጥ
5 ዳታዎን የሚፈልጉት ከሆነ ባለሞያ ያማክሩ
Yotta ict solution in addis ababa, addis ababa is one of the leading businesses in the Consultants also known for advertising and much more. Find Full Address, Contact Number, Reviews & Ratings, Photos, Maps of Yotta ict solution, addis ababa, addis ababa, Ethiopia.
Monday
Open 24h
Tuesday
N/A
Wednesday
N/A
Thursday
N/A
Friday
N/A
Saturday
N/A
Sunday
N/A
May 28, 2023 1:46 am local time
Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa, Ethiopia
Add a review