ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት
ጎርጎራ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደንቢያ ወረዳ ከባህር ዳር በጣና ሀይቅ በኩል 78 ኪሎ ሜትር፣ ከጎንደር በአዘዞ 64 ኪሎ ሜትር ርቆ በጣና ሀይቅ ሰሜናዊ ዳርቻ ይገኛል፡፡ ጎርጎራ ባህርዳርንና ጎንደርን በውሃ የሚያገናኝ ከሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በቅርብ ርቀት የሚገኝ፤ ዙሪያውን በታሪካዊ ቅርሶችና ተፈጥሯዊ መስህቦች የተከበበ ስፍራ ነው፡፡ የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በማዕከላዊና ሰሜናዊ የአማራ ክልል ያሉትን የቱሪስት መዳረሻዎችን በተለይም ከሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እስከ ጎንደርና ባህር ዳር የሚገኙ የጣና ገዳማትን ጨምሮ፣ ጭስ ዓባይና የአባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ ያሉትን የቱሪስት መስመሮች አስተሳስሮ የሚይዝ ነው፡፡ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ተመርቋል፡፡ ባህርዳርን ከጎንደር የሚያስተሳስረውና የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነው ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በ40 ሔክታር መሬት ላይ አርፏል፡፡ በውስጡ ወደብና በርካታ መዝናኛ ሥፍራዎችን የያዘም ነው፡፡
ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት in Ethiopia, Ethiopia is one of the leading businesses in the Resorts also known for ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት and much more. Find Full Address, Contact Number, Reviews & Ratings, Photos, Maps of ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት, Ethiopia, Ethiopia, Ethiopia.
Monday
Open 24h
Tuesday
Wednesday
Thursday
Friday
Saturday
Sunday
December 4, 2024 3:37 am local time
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia
You must be logged in to post a comment.
Your Name
Your Email ID
Your Phone Number
Your Location
Your message (optional) Hi, I found your Ad on Ethio Advert Ads and I am interested on it. Let's Discuss Further and Close the Deal..
Add a review