አንድነት የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር
ድርጅታችን አንድነት የጥበቃና የፅዳት የሰው ሀይል አገልግሎት የመሰረትን በውትድርና ሙያ ለረጅም አመታት በከፍተኛ ሀላፊነት ሀገራችንን ያገለገልን ስንሆን በክብርና በጡረታ ከሰራዊቱ በመሰናበታችን ሀገርና ህዝብ በመጠበቅ በተግባር የተፈተነው ታማኝነት ልምድና ችሎታችንን ተጠቅመን የድርጅትዎን ሀብት ንብረት እና ደህንነትዎን ከመንግስት ፀጥታ ሃይል በቅርበት በመቀናጀት በአስተማማኝ ለመጠበቅ ሙሉ ሃላፊነት በመውሰድ የረጅም አመታት የጥበቃ ልምድ ባላቸው አመራር ፣ ተቆጣጣሪዎች እና የጥበቃ አባላት በመቀናጀት የስራ እድል ለፈጠሩልን ደንበኞች ባለሃብቶች የመንግስትና የግል ድርጅቶች በእርግጠኝነት ከአብዛኛው መሰል የጥበቃ ድርጅቶች በተሻለ በጥራትና በብቃት ቀን ከለሊት ሳንሰለች ልናገለግልዎ የተዘጋጀን ተመራጭ ድርጅት ነን፡፡
Phone
+251 11 533 6060
Mobile
+251 991 331 282
Location
kirkos sub city kirkos cherch buliding 3 floor house no:27, Addis Ababa, Ethiopia
አንድነት የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር in addis ababa, addis ababa is one of the leading businesses in the Security Guards also known for አንድነት የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር and much more. Find Full Address, Contact Number, Reviews & Ratings, Photos, Maps of አንድነት የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር, addis ababa, addis ababa, Ethiopia.
Monday
8:30 am - 5:30 pm
Tuesday
8:30 am - 5:30 pm
Wednesday
8:30 am - 5:30 pm
Thursday
8:30 am - 5:30 pm
Friday
8:30 am - 5:30 pm
Saturday
8:30 am - 5:30 pm
Sunday
Closed
May 16, 2025 7:06 pm local time
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia
Addis Ababa, Arada, Addis Ababa, 3578, Ethiopia
Add a review