- June 15, 2022
- 1:09 pm
- 556
ጊፍት ሪል እስቴት ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችሉ ሱቆች ከእኛ ለእናንተ እያልን ነው። 9000 ካሬ ላይ ባረፈው ሞል ስታንዳርድ የሆኑ እና ለተለያዩ ስራዎች (ለካፍቴሪያ, ለሱፐር ማርኬት, ፎቶ ቤት, የሴቶች እና የወንዶች የውበት ሳሎን ሌላም ብዙ መሆን የሚችል)ቢፈልጉ ይሰሩበታል ቢፈልጉ ያከራዩታል አለፍ ሲልም አትርፈው ይሸጡታል። በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሱቆችን ማግኘት ይችላሉ። በካሬ 97,000 ከ48 ካሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ነን
ፍላጎቶ የመኖሪያ አፓርትመንት ከሆነ ደግሞ 56,000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ዘመናዊ መንደራችን ላይ ከባለ 1 መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ። 9000 ካሬ ላይ ባረፈ ቦታ ላይ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የሚባሉ ለእርሶ የሚመጥኑ አፓርታማዎችን እየገነባን ነው፤ የመዋኛ ገንዳ, ጂምናዚየም, ቤተመፃህፍት, ጌም ዞን እና የመሳሰሉት የእርሶን መዝናኛ አካቶ ይዞል። ለልጅ ልጆ የሚያወርሱትን ቅርስ ከኛ ለእናንተ እያልን ነው። የመኖሪያ አፓርትመንት ከ64 ካሬ እስከ 128 ካሬ ድረስ በ 40% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የግሎ ያድርጉ።
📌ባለ 1 መኝታ 60,64 እና 67 ካሬ ከ3.1 ሚ ጀምሮ
📌 ባለ 2 መኝታ 88,102 እና 104 ካሬ ከ4.2 ሚ ጀምሮ
📌 ባለ 3 መኝታ 123 እና 128 ካሬ ከ 6 ሚ ጀምሮ
ክፍያው በኢትዮጵያ ብር የሆነ እና ከአሜሪካ ዶላር ግንኙነት የሌለው
📞📞ይደውሉ ስለ ንብረቶ እንመካከር፤ ገንዘብን ስራ ላይ እናውል።
Call us +251964424387
Gift real estate
- Listing Details
- Building Size in m2 9000
- Total Size in m2 56000
- Rooms Many
- Bedrooms 1 - 3
- Bathrooms Many
- Garages Many
- Basement 4 basment
- Structure Type Not available
- Advertised by Owner/Agent Sales consultant
- Facilities Car Park, Fitness Center/Gym, Nearby Shops & Restaurants, Patio/Balcony, Swimming Pool, Walk-in Closets
- Issued /Published by June 29, 2022 10:11 am
- Publication Date June 29, 2022 10:11 am
We write rarely, but only the best content.
Please check your email for a confirmation email.
Only once you've confirmed your email will you be subscribed to our newsletter.