የኢትዮ ኮምፔንሳቶ እና እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የ/የግ/ማህበር ቀጥሎ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመከስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ /በመላክ በግንባር ወይም በኢሜል tewastu22@gmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-ጦር ኃይሎች ከአጉስታ ልብስ ስፌት ፋብሪካ አለፍ ብሎ ወደ ወይራ ቤተል በሚወስደው መንገድ ላይ ዕዮን ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ DAR TC-0113711560 / 0979097746
የትምህርት ዝግጅት፦ በፈርኒችር የትምህርት ዘርፍ በቴክኒክና ሙያ ትምህት ኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በ10+3/10+2 እና ከዛ በላይ የተመረቀ
የሥራ ልምድ፦ በፈርኒቸር ክፍል ላይ ከ6 ዓመት በላይ የሰራ በኃላፊነት ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ እቅድ የሚያቅድ፣ የሚያደራጅ፣ ዲዛይን መሰረት የሚያስራ
Your Name
Your Email ID
Your Phone Number
Your Location
Your message (optional) Hi, I found your Ad on Ethio Advert Ads and I am interested on it. Let's Discuss Further and Close the Deal..